The Raya Foundation (RF) is a non-governmental, non-religious, non-political, and non-profit membership organization. Our vision is to be a critical catalyst for the prosperity of Ethiopia.
The Foundation sets out to realize this vision through programs and projects relevant to the needs and aspirations of the community. The Raya Foundation Merit Scholarship scheme, the Foundation’s flagship program, has already benefited many academically promising (and financially challenged) students of Kobo Senior Secondary School.
የራያ ፋዉንዴሽን መንግስታዊ ያልሆነ፤ ከሓይማኖትና ከፖለቲካ ገለልተኛ፤ በአባላት መዋጮ የሚደገፍ፤ ለማህበረሰብ አገልግሎት የተቋቋመ የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው። የፋዉንዴሽኑ ራእይ በኢትዮጵያ ዉስጥ ማህበረሰባችን ኑሮውን ለማሻሻል የሚያደርገዉን ጥረት መደገፍ ነው።ይህንን ራእዩን እዉን ለማድረግ በትምህርታቸው የላቀ ዉጤት ለሚያገኙና የገንዘብ እገዛ ለሚያስፈልጋቸው የቆቦ ሁለተኛ እና መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎችን ስኮላርሽፕ በመስጠት ስራ ጀምሯል።